የፍለጋ ውጤት
“France” · 7
ዓለም አቀፍ ዜናፈረንሳይ የሰዓት እላፊ አወጀች፡ የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል
ታሪካዊ ሕንፃዎች ተቃጥለዋል፡ 2,400 ያህል ታስረዋል ከ1,000 በላይ ፖሊሶችም ቆስለዋል።
ኤርትራበአስመራ የሚገኙ ዲፕሎማቶች በኢትዮ-ኤርትራ ውጥረት ላይ አስተያየት ሰጡ
በኤርትራ ሉዓላዊ ክብር ላይ ትንሽም ጥሰት እንደማይፈቀድ ገልጸዋል።
ዓለም አቀፍ ዜናሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ለውይይት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
ኢትዮጵያ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የምትሰጠውን ድጋፍ ካቆመች ብቻ ነው ሲሉ የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።
በቀጥታዓለም አቀፍ ዜናየተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በአሜሪካ ጥያቄ ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ ዝግ ምክክር ያደርጋል
ስብሰባው የተጠየቀው በአሜሪካ ነው፤ ማርቲን ኪማኒ ለምክር ቤቱ አባላት ማብራሪያ እንዲሰጡ ይጠበቃል።
ዓለም አቀፍ ዜናቤኒን 35 ጥንታዊ ቅርሶችን እንድትመልስ ፈረንሳይን ጠየቀች
ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳኚ ጥያቄውን በዚህ ሳምንት በፓሪስ ከፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ አንስተዋል። የፈረንሳይ መንግሥት ምላሽ በዚህ ወር አጋማሽ አካባቢ ይጠበቃል።
ዓለም አቀፍ ዜናበፈረንሳይ በተማሪዎች ተቃውሞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል
ተማሪዎች የመምህራን እጥረትን፣ በክፍሎች ውስጥ ከአቅም በላይ መጨናነቅንና ያረጁ የትምህርት ቤት ሕንጻዎችን በመቃወም ላይ ናቸው
ዓለም አቀፍ ዜናየአውሮፓ ኅብረት፦ ሁለት አባል ሀገራት መርከቦቻቸውን ወደ ቀይ ባሕር ለመላክ ተዘጋጅተዋል
ካያ ካላስ የሀገራቱን ስም ሳይጠቅሱ፣ የሑቲ ጥቃቶች የአስፒደስ ተልዕኮ በሙሉ አቅሙ እንዳይሠራ አድርገውታል ብለዋል።
