የፍለጋ ውጤት
“UAE” · 5
በቀጥታዓለም አቀፍ ዜናሶማሊያ የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አምባሳደር በ72 ሰዓት ውስጥ ከአገር እንዲወጣ አዘዘች፤ አምባሳደሯንም ከአቡዳቢ ጠራች
የሚኒስትሮች ምክር ቤቱ ሐሙስ ዕለት ያሳለፈው ውሳኔ ነው። ኤሜሬቶች ክሱን አልተቀበለችም።
በቀጥታኤርትራየኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል፡ ኢትዮጵያ በዘጠኝ ወራት ከተባበሩት ዓረብ ኤሜሬቶች 365 የጦር ትጥቅ ጭነቶች ተቀብላለች ብሏል
የማነ ገብረመስቀል ክሱን ጥቅምት 14 በኤክስ አቅርቧል፤ የአዲስ አበባ ወታደራዊ ወጪ በሦስት ዓመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ደረጃ ላይ ደርሷል ብሏል። ኢትዮጵያ ምላሽ አልሰጠችም፤ ክሱም በገለልተኛ አካል አልተረጋገጠም።
ዓለም አቀፍ ዜናከባድ የጭነት በረራዎች ወደ ኤርትራ፡ ሱዳንና ኢትዮጵያ
ጥቅምት 4 የቤላሩስ IL-76 በምጽዋ አውሮፕላን ማረፊያ ታይታለች፤ ኤምሬትስ ወደ ኢትዮጵያ ተደጋጋሚ በረራ እያደረገች ነው
በቀጥታዓለም አቀፍ ዜናየተባበሩት የአረብ ኤሜሬቶች የሕወሓትን ጥቃቶች ኮነኑ፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጎን መሆናቸውን ገለጹ
የሚኒስትር ደዐ ሼክ ሻክቡት ቢን ነህያን አል ነህያን፣ ኤሜሬቶች ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን ሙሉ በሙሉ መሆናቸውን ገለጹ።
በቀጥታዓለም አቀፍ ዜናየሱዳን ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተባበሩት መንግሥታት የወንጀል ጉባኤ በኤምሬትስ መካሄዱን አልተቀበለችም
ኢንቲሳር አብዱል-ዓል፣ አቡዳቢ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የጦር መሣሪያ ታቀርባለች ሲሉ ከሰሱ፤ ኤምሬትስ ክሱን አስተባብላለች።
