አሜሪካ በአዲስ አበባ የተፈጸመውን የድሮንና የሚሳይል ጥቃት አጋለጠች
ጥቃቱ ወታደራዊ ተቋማትን ዒላማ አድርጎ መፈጸሙ ተገልጿል።

አሜሪካ፡ በጥምረት ኃይሎች በአዲስ አበባ ከተማ የተፈጸመውን የድሮንና የሚሳይል ጥቃት አጋልጣ አውግዛለች።
ጉዳዩ በኢትዮጵያ መንግሥት እንዳይነገር ተከልክሎ የቆየ ሲሆን፡ የብልጽግና ደጋፊዎችም እስካሁን ሲከላከሉለት ቆይተዋል።
ጥቃቱ በተለያዩ ወታደራዊ ተቋማት ላይ ዒላማ አድርጎ መፈጸሙ ተገልጿል።
ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አልተሰጠም። እነዚህ ሪፖርቶችም በገለልተኛ አካል አልተረጋገጡም።
