የፍለጋ ውጤት
“Ukraine” · 8
ዓለም አቀፍ ዜናዊትኮፍ ከፑቲን ጋር በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ ተወያየ
የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ግንኙነቱ አዲስ ውይይት ለመጀመር መሠረት እንደሚጥል ጠቁሟል።
ዓለም አቀፍ ዜናአሜሪካ በዩክሬን ጦርነት የራሷን መንገድ እየተከተለች መሆኑ ተገለጸ
የታገደውን የሩሲያ ካፒታል እንዲለቀቅ ያቀረበችውን ሐሳብ አውሮፓ አልተቀበለችውም።
ዓለም አቀፍ ዜናጦርነትና ግጭቶች በአካባቢ ላይ አሳሳቢ ጉዳት እያደረሱ መሆኑ ተገለጸ
የዩክሬን ጦርነት ከ310 ሚሊዮን ቶን በላይ ካርቦን ዳይኦክሳይድ ወደ አየር ለቋል።
ዓለም አቀፍ ዜናየአውሮፓ ኅብረት በሩስያ ላይ ትልቁን ማዕቀብ ሊወስን ነው
አዲሱ እርምጃ ወታደራዊ ኢንዱስትሪን በተለይም የጦር መሣሪያ ምርትን ዒላማ ያደረገ ነው።
ዓለም አቀፍ ዜናትራምፕ፡ ሩሲያ የዩክሬንን ጦርነት በድርድር ለማስቆም ፍላጎት አላት አሉ
ጥቅምት 9 ከፑቲን ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ፤ ዩክሬን ምርጫ እንድታካሂድ ጠይቀዋል
በቀጥታኤርትራሚኒስትር ዑስማን ሳልሕ በተባበሩት መንግሥታት፡ የአፍሪካን ቀንድ ያናወጠው ጦርነትና በሰብአዊ ድጋፍ ስም የሚደረግ ጣልቃ ገብነት እንዲቆም ጠየቁ
በኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር የተሰራጨው መግለጫ በአፍሪካ ቀንድ ያለችን አንዳችም ሀገር በስም አልጠቀሰም።
በቀጥታዓለም አቀፍ ዜናየአውሮፓ ኅብረት ወደ 710 ሚሊዮን ዩሮ አዲስ ድጋፍ አስታወቀ
የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ላየን በኒውዮርክ እንደገለጹት፣ የገንዘቡ ትልቅ ክፍል ከሰሃራ በታች ለምትገኝ አፍሪካ ይውላል።
በቀጥታዓለም አቀፍ ዜናየጀርመንና የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከ2022 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ
ዮሃን ቫደፉልና ሰርጌይ ላቭሮቭ በኒውዮርክ በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ውይይት አደረጉ።
