የሁቲ ወታደራዊ ቃል አቀባይ የሕያ ሳሬዕ የወደብ ሠራተኞች በአስቸኳይ እንዲወጡና የመርከብ ኩባንያዎች መርከቦቻቸውን እንዲያነሱ ጠየቀ። ከመግለጫው በኋላ በሳዑዲ የሚመራው ጥምረት ሁዳይዳን መምታቱን አስታወቀ።