የፍለጋ ውጤት
“United Kingdom” · 4
ዓለም አቀፍ ዜናየአውሮፓ ኅብረት፦ ሁለት አባል ሀገራት መርከቦቻቸውን ወደ ቀይ ባሕር ለመላክ ተዘጋጅተዋል
ካያ ካላስ የሀገራቱን ስም ሳይጠቅሱ፣ የሑቲ ጥቃቶች የአስፒደስ ተልዕኮ በሙሉ አቅሙ እንዳይሠራ አድርገውታል ብለዋል።
በቀጥታኢትዮጵያጃፓን የፕሪቶሪያ ስምምነት እንዲከበር ጠየቀች፤ ብሪታንያ የትግራይ ኃይሎችን ጥቃት ኮነነች
ሁለቱም አገራት ጦርነቱ በአስቸኳይ እንዲቆምና ድርድሩ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።
በቀጥታኤርትራዑስማን ሳልሕ ከአልጄሪያ፣ ከቡርኪናፋሶና ከግብፅ ሚኒስትሮች ጋር ስለ ቀይ ባሕር ደኅንነት ተነጋገረ
የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር እንደገለጸው፣ ግንኙነቶቹ በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከ23 እስከ 25 መስከረም ተካሂደዋል።
አስቸኳይኤርትራሚኒስትር ዑስማን ሳልሕ በኒውዮርክ ሰፊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን እያደረገ ነው
በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከግብፅ፣ ከግሪክ፣ ከአልጄሪያ፣ ከቡርኪናፋሶ፣ ከስዊድን፣ ከታላቋ ብሪታኒያና ከተባበሩት መንግሥታት ተወካዮች ጋር ተገናኝቷል።
