የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ ናይሮቢ ገባ
ናትና ቲቪ ለኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ድል ይመኛል።

ተጫዋቾችና አሰልጣኞች የሚገኙበት የኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ልዑክ፣ የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ገብቷል።
ይህ ጉዞ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር የተደረገው መመለስ አካል ነው። ኤርትራ በመጀመሪያው ዙር ኤስዋቲኒን በጠቅላላ 4-1 በማሸነፍ ወደዚህ ደረጃ ደርሳለች።
ናትና ቲቪ ለቡድኑና ለደጋፊዎቹ መልካም ዕድል ይመኛል።
